የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ወደ ሩብ ፍጻሜው እየተሸጋገረ ነው። የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ወደ ሩብ ፍጻሜው እየተሸጋገረ ሲሆን አስተናጋጆቹ ሃገራት ኤኩዋቶሪያ ጊኒና ጋቡን ጠንከር ባሉ ምድቦቻቸው ውስጥ ፉክክሩን በመቋቋም
በአውሮፓ ቀደምት የእግር ኳስ ሊጋዎች ውስጥ የክረምቱ ዕረፍት ተጠናቆ ሁለተኛው ዙር ውድድር የሚከፈትበት ጊዜ እየተቃረበ ሲሆን የተለያዩት ክለቦች ሞቃት በሆኑት የደቡብ አውሮፓ አካባቢዎች ዝግጅታቸውን ጀምረዋል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሺን በሥልጠና ጉዳይ በተፈጠረ አለመግባባት የተነሣ ቀነኒሣ በቀለንና ጥሩነሽ ዲባባን ጨምሮ 35 የአገሪቱ አትሌቶች በዓለምአቀፍ ውድድር እንዳይሳተፉ ላልተወሰነ ጊዜ አግዷል።
28ኛው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር በፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል። እግር ኳስ በዚህ በአውሮፓም እንደተለመደው የሣምንቱ ዓበይት ስፖርት ሆኖ ነው ያለፈው። ባለፈው ሰንበት ከሂዩስተን እስከ ሙምባይ የኢትዮጵያ አትሌቶች በስኬት የተሳተፉባቸው የማራቶን ሩጫ ውድድሮችም ተካሂደው ነበር።
የዕለቱን ዝግጅት ለማዳመጥ 16:00 - 17:00 የሚለውን ማገናኛ ይጫኑ። የአንድ ሣምንቱ የስርጭት ኮሮጆም ለማድመጥ በሚለው ሊንክ ይገኛል። አስተያየታችሁ ዓቢይ ግምት የሚሰጠው ነው፤ በ +49-228-429-164995 ደውሉልን። በዕለቱ ዓቢይ ርዕስ ላይ በ+49 172 26 66 944 በSMS አስተያየት ላኩልን።
በማድመጥ መማር እያዝናና መረጃ የሚሰጥ ዝግጅት ነው።