ጀማሪም ሆኑ፣ የጀርመንኛ ቋንቋ መናገር የሚችሉ ወይም የጀርመንኛ ቋንቋን ለስራ አለም ከፈለጉ ፦ ከ ዶቼ ቬለ በነፃ የሚቀርበው የቋንቋ ዝግጅት የግል ችሎታዎን ለማዳበር ይረዳወታል። በድምፅ፣ በቪዲዮና በፁሁፍ የተጠናከረውን ለማድመጥ ፣ የቃለ ምልልስና የድምፅ ቅለፃ ስልትዎን እንዲያዳብሩ ድጋፍ ያደርጋል። መልካም ቆይታ!
You can improve your German anywhere and anytime.