ፖለቲካ | 05.09.2008
አዲሱ የአውሮፓ ህብረት የስደተኞችና የተገን አሰጣጥ ህግ

በአውሮፓውያኑ 2007 ዓመተ ምህረት በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ውስጥ ከተያዙት 200,000 ህገ ወጥ ስደተኞች ወደ 90,000 ያህሉ ተገደው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ኤኮኖሚ | 27.08.2008
የኑሮ ውድነት፣ ረሃብና የታዳጊው ዓለም የግብርና ይዞታ

ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በሰፊው እየጨመረ የመጣው የኑሮ ውድነት ይበልጡን የታዳጊውን ዓለም ሕዝብ ነው የጎዳው። የምግብ ዋጋ ባለፈው ዓመት ብቻ አርባ በመቶ በሚሆን መጠን በመናር በተለይ የአፍሪቃን አርሶ አደር ከባሰ የሕልውና ፈተና ላይ ሲጥል ዛሬ በዓለም ላይ በረሃብ የሚሰቃየው ሕዝብ ቁጥር አንድ ሚሊያርድ ገደማ ተጠግቷል። »Mehr zu: title"
የጋዜጦች አምድ | 30.08.2008
ሶማልያና የኢትዮጵያ ጦር

« በሶማልያ የተሰማራው የኢትዮጵያ ጦር ሶማልያ ባትረጋጋም ሊወጣ ይችል ይሆናል። » »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ሌሎች | 27.08.2008
የቡሄ በአል

ቡሄ መጣ ያ መላጣ ቅቤ ቀቡት እንዳይነጣ ቡሄ በሉ ልጆች ሁሉ እያልን ሆ ስንል ከዋቂዎች ስጦታን ስናገኝ ደስታችን ልዩ ነዉ »Mehr zu: title"




