የጋዜጦች አምድ | 30.08.2008
ሶማልያና የኢትዮጵያ ጦር
« በሶማልያ የተሰማራው የኢትዮጵያ ጦር ሶማልያ ባትረጋጋም ሊወጣ ይችል ይሆናል። »
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ከፋይናንሻል ታይምስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ የሰጡት አስተያየት ነው።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ከፋይናንሻል ታይምስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ የሰጡት አስተያየት ነው።
DW-TV EUROPE live